እንግሊዝኛ ይማሩ :: ትምህርት 105 የስራ ማመልከቻ
የእንግሊዝኛ መዝገበ-ቃላት
በእንግሊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? ስራ እየፈለኩ ነው; የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?; የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና; ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?; ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው; የስንት አመት ልምድ አለዎት?; በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?; 2 ዓመት; የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ; የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ; የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው; የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ;
1/12
ስራ እየፈለኩ ነው
© Copyright LingoHut.com 477092
I am looking for a job
ይድገሙ
2/12
የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 477092
May I see your resume?
ይድገሙ
3/12
የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና
© Copyright LingoHut.com 477092
Here is my resume
ይድገሙ
4/12
ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?
© Copyright LingoHut.com 477092
Are there references I can contact?
ይድገሙ
5/12
ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው
© Copyright LingoHut.com 477092
Here is a list of my references
ይድገሙ
6/12
የስንት አመት ልምድ አለዎት?
© Copyright LingoHut.com 477092
How much experience do you have?
ይድገሙ
7/12
በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?
© Copyright LingoHut.com 477092
How long have you been working in this field?
ይድገሙ
8/12
2 ዓመት
© Copyright LingoHut.com 477092
Three years
ይድገሙ
9/12
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 477092
I am a high school graduate
ይድገሙ
10/12
የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 477092
I am a college graduate
ይድገሙ
11/12
የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው
© Copyright LingoHut.com 477092
I am looking for a part time job
ይድገሙ
12/12
የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 477092
I would like to work full time
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording