እንግሊዝኛ ይማሩ :: ትምህርት 99 የሆቴል ቆይታን ጨርሶ መውጣት
የእንግሊዝኛ መዝገበ-ቃላት
በእንግሊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? ለመውጣት ዝግጁ ነኝ; ቆይታዬን ወድጄዋለሁ; ቆንጆ ሆቴል ነው; ሰራተኞቻችሁ ጎበዞች ናቸው; እመክርዎታለሁ; ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ; ወዛደር እፈልጋለሁ; ታክሲ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ታክሲ የት ማግኘት እችላለሁ?; ታክሲ እፈልጋለሁ; መጓጓዣው ስንት ብር ነው?; እባካችሁ ጠብቁኝ; መኪና መከራየት እፈልጋለሁ; የጥበቃ ዘብ;
1/14
ለመውጣት ዝግጁ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 477086
I am ready to check out
ይድገሙ
2/14
ቆይታዬን ወድጄዋለሁ
© Copyright LingoHut.com 477086
I enjoyed my stay
ይድገሙ
3/14
ቆንጆ ሆቴል ነው
© Copyright LingoHut.com 477086
This is a beautiful hotel
ይድገሙ
4/14
ሰራተኞቻችሁ ጎበዞች ናቸው
© Copyright LingoHut.com 477086
Your staff are outstanding
ይድገሙ
5/14
እመክርዎታለሁ
© Copyright LingoHut.com 477086
I will recommend you
ይድገሙ
6/14
ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ
© Copyright LingoHut.com 477086
Thank you for everything
ይድገሙ
7/14
ወዛደር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 477086
I need a bellhop
ይድገሙ
8/14
ታክሲ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 477086
Can you get me a taxi?
ይድገሙ
9/14
ታክሲ የት ማግኘት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 477086
Where can I find a taxi?
ይድገሙ
10/14
ታክሲ እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 477086
I need a taxi
ይድገሙ
11/14
መጓጓዣው ስንት ብር ነው?
© Copyright LingoHut.com 477086
How much is the fare?
ይድገሙ
12/14
እባካችሁ ጠብቁኝ
© Copyright LingoHut.com 477086
Please wait for me
ይድገሙ
13/14
መኪና መከራየት እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 477086
I need to rent a car
ይድገሙ
14/14
የጥበቃ ዘብ
© Copyright LingoHut.com 477086
Security guard
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording