እንግሊዝኛ ይማሩ :: ትምህርት 97 ሆቴል መያዝ
የእንግሊዝኛ መዝገበ-ቃላት
በእንግሊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? የሆቴል ክፍል; የተያዘ ቦታ አለኝ; ቦታ አላስያዝኩም; ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?; ክፍሉን ማየት እችላለሁ?; በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?; በሳምንት ስንት ያስከፍላል?; ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ; ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው; እንግዳ ነኝ; 3 ቁልፎች እንፈልጋለን; አሳንሰሩ የት ነው?; ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?; ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?; የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን;
1/15
የሆቴል ክፍል
© Copyright LingoHut.com 477084
Hotel room
ይድገሙ
2/15
የተያዘ ቦታ አለኝ
© Copyright LingoHut.com 477084
I have a reservation
ይድገሙ
3/15
ቦታ አላስያዝኩም
© Copyright LingoHut.com 477084
I do not have a reservation
ይድገሙ
4/15
ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?
© Copyright LingoHut.com 477084
Do you have a room available?
ይድገሙ
5/15
ክፍሉን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 477084
May I see the room?
ይድገሙ
6/15
በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?
© Copyright LingoHut.com 477084
How much does it cost per night?
ይድገሙ
7/15
በሳምንት ስንት ያስከፍላል?
© Copyright LingoHut.com 477084
How much does it cost per week?
ይድገሙ
8/15
ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ
© Copyright LingoHut.com 477084
I will stay for three weeks
ይድገሙ
9/15
ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው
© Copyright LingoHut.com 477084
We are here for two weeks
ይድገሙ
10/15
እንግዳ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 477084
I am a guest
ይድገሙ
11/15
3 ቁልፎች እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 477084
We need three keys
ይድገሙ
12/15
አሳንሰሩ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 477084
Where is the elevator?
ይድገሙ
13/15
ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?
© Copyright LingoHut.com 477084
Does the room have a double bed?
ይድገሙ
14/15
ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?
© Copyright LingoHut.com 477084
Does it have a private bathroom?
ይድገሙ
15/15
የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 477084
We would like to have an ocean view
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording