እንግሊዝኛ ይማሩ :: ትምህርት 92 ዶክተር፡ ጉንፋን ይዞኛል
የእንግሊዝኛ መዝገበ-ቃላት
በእንግሊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? ኢንፍሉዌንዛ; ጉንፋን ይዞኛል; ብርድ አለብኝ; አዎ፣ ያተኩሰኛል; ጉሮሮዬ ተጎድቷል; ትኩሳት አለብኝ?; ለጉንፋኑ የሆነ ነገር እፈልጋለሁ; ይሄ ስሜት ከጀመረዎ ምን ያህል ግዜ ሆነዎት?; ለ3 ቀናት እንደዚህ ሲሰማኝ ነበር; በቀን ሁለት ኪኒን ይውሰዱ; የአልጋ እረፍት;
1/11
ኢንፍሉዌንዛ
© Copyright LingoHut.com 477079
Flu
ይድገሙ
2/11
ጉንፋን ይዞኛል
© Copyright LingoHut.com 477079
I have a cold
ይድገሙ
3/11
ብርድ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 477079
I have chills
ይድገሙ
4/11
አዎ፣ ያተኩሰኛል
© Copyright LingoHut.com 477079
Yes, I have a fever
ይድገሙ
5/11
ጉሮሮዬ ተጎድቷል
© Copyright LingoHut.com 477079
My throat hurts
ይድገሙ
6/11
ትኩሳት አለብኝ?
© Copyright LingoHut.com 477079
Do you have a fever?
ይድገሙ
7/11
ለጉንፋኑ የሆነ ነገር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 477079
I need something for a cold
ይድገሙ
8/11
ይሄ ስሜት ከጀመረዎ ምን ያህል ግዜ ሆነዎት?
© Copyright LingoHut.com 477079
How long have you felt this way?
ይድገሙ
9/11
ለ3 ቀናት እንደዚህ ሲሰማኝ ነበር
© Copyright LingoHut.com 477079
I have felt this way for three days
ይድገሙ
10/11
በቀን ሁለት ኪኒን ይውሰዱ
© Copyright LingoHut.com 477079
Take two pills a day
ይድገሙ
11/11
የአልጋ እረፍት
© Copyright LingoHut.com 477079
Bed rest
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording