እንግሊዝኛ ይማሩ :: ትምህርት 89 የሐኪም ቢሮ
የእንግሊዝኛ መዝገበ-ቃላት
በእንግሊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ; ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?; እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?; ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?; ነርስ ነሽ (ለሴት)?; ምን እንዳለብኝ አላውቅም; መነጽሬ ጠፍቶብኛል; ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?; የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?; መድሃኒት እየወሰዱ ነው?; አዎ፣ ለልቤ; ስላገዙኝ አመሰግናለሁ;
1/12
ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 477076
I need to see a doctor
ይድገሙ
2/12
ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?
© Copyright LingoHut.com 477076
Is the doctor in the office?
ይድገሙ
3/12
እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 477076
Could you please call a doctor?
ይድገሙ
4/12
ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 477076
When will the doctor come?
ይድገሙ
5/12
ነርስ ነሽ (ለሴት)?
© Copyright LingoHut.com 477076
Are you the nurse?
ይድገሙ
6/12
ምን እንዳለብኝ አላውቅም
© Copyright LingoHut.com 477076
I don't know what I have
ይድገሙ
7/12
መነጽሬ ጠፍቶብኛል
© Copyright LingoHut.com 477076
I have lost my glasses
ይድገሙ
8/12
ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 477076
Can you replace them right away?
ይድገሙ
9/12
የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?
© Copyright LingoHut.com 477076
Do I need a prescription?
ይድገሙ
10/12
መድሃኒት እየወሰዱ ነው?
© Copyright LingoHut.com 477076
Are you taking any medication?
ይድገሙ
11/12
አዎ፣ ለልቤ
© Copyright LingoHut.com 477076
Yes, for my heart
ይድገሙ
12/12
ስላገዙኝ አመሰግናለሁ
© Copyright LingoHut.com 477076
Thank you for your help
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording