እንግሊዝኛ ይማሩ :: ትምህርት 76 የሒሳብ ቢል መክፈል
ፍላሽ ካርዶች
በእንግሊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? ይግዙ; ይክፈሉ; የክፍያ ሰነድ; ጉርሻ; ደረሰኝ; በክሬዲት ካርድ መክፈል እችላለሁ?; እባክዎ፣ ደረሰኝ; ሌላ ክሬዲት ካርድ አለዎት?; ደረሰኝ እፈልጋለሁ; ክሬዲት ካርዶችን ትቀበላላችሁ?; ስንት ነው የምከፍልዎ?; በጥሬ ገንዘብ እከፍላለሁ; ስለ መልካም አገልግሎትዎ እናመሰግናለን;
1/13
ስለ መልካም አገልግሎትዎ እናመሰግናለን
Thank you for the good service
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
2/13
ደረሰኝ
Receipt
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
3/13
ጉርሻ
Tip
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
4/13
ሌላ ክሬዲት ካርድ አለዎት?
Do you have another credit card?
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
5/13
ይግዙ
Buy
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
6/13
ስንት ነው የምከፍልዎ?
How much do I owe you?
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
7/13
በጥሬ ገንዘብ እከፍላለሁ
I am going to pay with cash
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
8/13
ክሬዲት ካርዶችን ትቀበላላችሁ?
Do you accept credit cards?
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
9/13
የክፍያ ሰነድ
Bill
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
10/13
ይክፈሉ
Pay
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
11/13
እባክዎ፣ ደረሰኝ
The bill, please
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
12/13
በክሬዲት ካርድ መክፈል እችላለሁ?
Can I pay with a credit card?
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
13/13
ደረሰኝ እፈልጋለሁ
I need a receipt
- አማርኛ
- እንግሊዝኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording