እንግሊዝኛ ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
የእንግሊዝኛ መዝገበ-ቃላት
በእንግሊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ዳይት ላይ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 477061
I am on a diet
ይድገሙ
2/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 477061
I am vegetarian
ይድገሙ
3/9
ስጋ አልመገብም
© Copyright LingoHut.com 477061
I don’t eat meat
ይድገሙ
4/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 477061
I am allergic to nuts
ይድገሙ
5/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 477061
I can't eat gluten
ይድገሙ
6/9
ስኳር መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 477061
I can’t eat sugar
ይድገሙ
7/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
© Copyright LingoHut.com 477061
I am not allowed to eat sugar
ይድገሙ
8/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
© Copyright LingoHut.com 477061
I have allergies to different foods
ይድገሙ
9/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
© Copyright LingoHut.com 477061
What ingredients does it have?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording