ኡርዱ ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
የኡርዱኛ መዝገበ-ቃላት
በኡርዱኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ዳይት ላይ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 476811
میں پرہیز کررہا ہوں
ይድገሙ
2/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 476811
میں سبزی خور ہوں
ይድገሙ
3/9
ስጋ አልመገብም
© Copyright LingoHut.com 476811
میں گوشت نہیں کھاتا
ይድገሙ
4/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 476811
مجھے مغزیات سے الرجی ہے
ይድገሙ
5/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 476811
میں نشاستہ نہیں کھا سکتا
ይድገሙ
6/9
ስኳር መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 476811
میں شکر نہیں لے سکتا
ይድገሙ
7/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
© Copyright LingoHut.com 476811
مجھے چینی کھانے کی اجازت نہیں ہے
ይድገሙ
8/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
© Copyright LingoHut.com 476811
مجھے مختلف کھانوں سے الرجی ہے
ይድገሙ
9/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
© Copyright LingoHut.com 476811
اس کے اجزائے ترکیبی کیا ہیں؟
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording