ዩክሬንኛ ይማሩ :: ትምህርት 97 ሆቴል መያዝ
ፍላሽ ካርዶች
በዩክሬንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? የሆቴል ክፍል; የተያዘ ቦታ አለኝ; ቦታ አላስያዝኩም; ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?; ክፍሉን ማየት እችላለሁ?; በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?; በሳምንት ስንት ያስከፍላል?; ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ; ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው; እንግዳ ነኝ; 3 ቁልፎች እንፈልጋለን; አሳንሰሩ የት ነው?; ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?; ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?; የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን;
1/15
ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?
Чи це номер з двоспальним ліжком? (chy tse nomer z dvospalnym lizhkom)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
2/15
የተያዘ ቦታ አለኝ
У мене є бронь (u mene ye bron)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
3/15
የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን
Ми хотіли б мати вид на море (my khotily b maty vyd na more)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
4/15
ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?
Чи є у вас вільні номери? (chy ye u vas vilni nomery)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
5/15
አሳንሰሩ የት ነው?
Де знаходиться ліфт? (de znakhodytsia lift)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
6/15
3 ቁልፎች እንፈልጋለን
Нам потрібно 3 ключі (nam potribno 3 kliuchi)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
7/15
ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ
Я залишуся на три тижні (ya zalyshusia na try tyzhni)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
8/15
በሳምንት ስንት ያስከፍላል?
Скільки коштує за тиждень? (skilky koshtuie za tyzhden)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
9/15
ቦታ አላስያዝኩም
У мене немає бронювання (u mene nemaie broniuvannia)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
10/15
ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው
Ми тут на два тижні (my tut na dva tyzhni)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
11/15
ክፍሉን ማየት እችላለሁ?
Чи можу я оглянути номер? (chy mozhu ya ohlianuty nomer)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
12/15
ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?
Чи є в номері окрема ванна кімната? (chy ye v nomeri okrema vanna kimnata)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
13/15
እንግዳ ነኝ
Я - гість (ya - hist)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
14/15
የሆቴል ክፍል
Номер в готелі (nomer v hoteli)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
15/15
በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?
Скільки коштує за добу? (skilky koshtuie za dobu)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording