ዩክሬንኛ ይማሩ :: ትምህርት 1 ከሰው ስናገኝ
ፍላሽ ካርዶች
በዩክሬንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ታዲያስ; እንደምን አደሩ; እንደምን ዋሉ; እንደምን አመሹ; ደህና እደሩ; ስምዎ ማን ይባላል?; ስሜ________________ይባላል; ይቅርታ፣ አልሰማሁህም; የት ነው የምትኖረው?; ከየት ነው የመጡት?; እንዴት ነዎት?; ደህና ነኝ፣ አመሰግናለሁ; እርስዎስ?; ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል; ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል; መካም ቀን ይሁንልዎ; በኋላ እንገናኛለን; ነገ እንገናኛለን; ደህና ይሁኑ;
1/19
መካም ቀን ይሁንልዎ
Гарного дня (harnoho dnia)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
2/19
የት ነው የምትኖረው?
Де ти мешкаєш? (de ty meshkaiesh)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
3/19
እንዴት ነዎት?
Як справи? (yak spravy)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
4/19
ይቅርታ፣ አልሰማሁህም
Вибачте, я вас не почув (vybachte, ya vas ne pochuv)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
5/19
እንደምን ዋሉ
Добрий день (dobryi den)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
6/19
ደህና እደሩ
На добраніч (na dobranich)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
7/19
እንደምን አደሩ
Доброго ранку (dobroho ranku)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
8/19
ስሜ________________ይባላል
Мене звуть ___ (mene zvut ___)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
9/19
ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል
Приємно познайомитися (pryiemno poznaiomytysia)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
10/19
እንደምን አመሹ
Добрий вечір (dobryi vechir)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
11/19
ስምዎ ማን ይባላል?
Як тебе звати? (yak tebe zvaty)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
12/19
ከየት ነው የመጡት?
Звідки Ви? (zvidky vy)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
13/19
ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል
Радий був зустрічі з вами (radyi buv zustrichi z vamy)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
14/19
ደህና ይሁኑ
До побачення (do pobachennia)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
15/19
እርስዎስ?
A ти? (a ty)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
16/19
በኋላ እንገናኛለን
До зустрічі (do zustrichi)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
17/19
ነገ እንገናኛለን
До завтра (do zavtra)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
18/19
ታዲያስ
Привіт (pryvit)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
19/19
ደህና ነኝ፣ አመሰግናለሁ
Добре, дякую (dobre, diakuiu)
- አማርኛ
- ዩክሬንኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording