ታይላንድኛ ይማሩ :: ትምህርት 98 ክፍል መከራየት ወይም "Airbnb"
የታይኛ መዝገበ-ቃላት
በታይኛ እንዴት ነው የምትለው? 2 አልጋ አለው?; መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; ምግብ ቤት አላችሁ?; ምግብን ጨምሮ ነው?; የዋና ገንዳ አላችሁ?; የዋና ገንዳው የት ነው?; ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን; ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ክፍላችን አልጸዳም; ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም; ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ; የሞቀ ውሃ የለም; ይሄን ክፍል አልወደድኩትም; መታጠቢያው አይሰራም; የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን;
1/15
2 አልጋ አለው?
© Copyright LingoHut.com 476460
ในห้องมีเตียง 2 เตียงหรือเปล่าครับ
ይድገሙ
2/15
መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 476460
คุณมีพนักงานบริการห้องพักไหมครับ
ይድገሙ
3/15
ምግብ ቤት አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 476460
คุณมีร้านอาหารไหม
ይድገሙ
4/15
ምግብን ጨምሮ ነው?
© Copyright LingoHut.com 476460
รวมค่าอาหารด้วยหรือเปล่า
ይድገሙ
5/15
የዋና ገንዳ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 476460
คุณมีสระว่ายน้ำไหม
ይድገሙ
6/15
የዋና ገንዳው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 476460
สระว่ายน้ำอยู่ที่ไหนครับ
ይድገሙ
7/15
ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 476460
ขอผ้าเช็ดตัวสำหรับสระว่ายน้ำ
ይድገሙ
8/15
ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 476460
ผมขอหมอนเพิ่มอีกใบได้ไหมครับ
ይድገሙ
9/15
ክፍላችን አልጸዳም
© Copyright LingoHut.com 476460
ห้องพักของเรายังไม่ได้รับการทำความสะอาด
ይድገሙ
10/15
ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም
© Copyright LingoHut.com 476460
ในห้องพักไม่มีผ้าห่ม
ይድገሙ
11/15
ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 476460
ผมต้องการคุยกับผู้จัดการครับ
ይድገሙ
12/15
የሞቀ ውሃ የለም
© Copyright LingoHut.com 476460
ไม่มีน้ำร้อน
ይድገሙ
13/15
ይሄን ክፍል አልወደድኩትም
© Copyright LingoHut.com 476460
ผมไม่ชอบห้องนี้
ይድገሙ
14/15
መታጠቢያው አይሰራም
© Copyright LingoHut.com 476460
ฝักบัวใช้งานไม่ได้
ይድገሙ
15/15
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 476460
ผมต้องการห้องที่มีเครื่องปรับอากาศ
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording