ታይላንድኛ ይማሩ :: ትምህርት 90 ዶክተር፡ ታምሜያለሁ
የታይኛ መዝገበ-ቃላት
በታይኛ እንዴት ነው የምትለው? ጥሩ ስሜት አይሰማኝም; አሞኛል; የሆድ ህመም አለብኝ; እራስ ምታት አለብኝ; እያጥወለወለኝ ነው; አለርጂ አለብኝ; ተቅማጥ አለብኝ; ራሴን አሞኛል; ከባድ ራስምታት አለብኝ; ከትናንት ጀምሮ ያተኩሰኛል; ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ; ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም; ነፍሰጡር ነኝ; ሽፍታ አለብኝ; ከባድ ነው?;
1/15
ጥሩ ስሜት አይሰማኝም
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมรู้สึกไม่สบาย
ይድገሙ
2/15
አሞኛል
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมป่วย
ይድገሙ
3/15
የሆድ ህመም አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมปวดท้อง
ይድገሙ
4/15
እራስ ምታት አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมปวดศีรษะ
ይድገሙ
5/15
እያጥወለወለኝ ነው
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมรู้สึกคลื่นไส้
ይድገሙ
6/15
አለርጂ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมมีอาการแพ้
ይድገሙ
7/15
ተቅማጥ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมท้องเสีย
ይድገሙ
8/15
ራሴን አሞኛል
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมเวียนหัว
ይድገሙ
9/15
ከባድ ራስምታት አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมเป็นไมเกรน
ይድገሙ
10/15
ከትናንት ጀምሮ ያተኩሰኛል
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมมีไข้ตั้งแต่เมื่อวานครับ
ይድገሙ
11/15
ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมอยากได้ยาแก้ปวด
ይድገሙ
12/15
ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมไม่ได้มีความดันโลหิตสูง
ይድገሙ
13/15
ነፍሰጡር ነኝ
© Copyright LingoHut.com 476452
ฉันตั้งครรภ์
ይድገሙ
14/15
ሽፍታ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 476452
ผมเป็นผื่น
ይድገሙ
15/15
ከባድ ነው?
© Copyright LingoHut.com 476452
มันรุนแรงหรือเปล่าครับ
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording