ታይላንድኛ ይማሩ :: ትምህርት 89 የሐኪም ቢሮ
የታይኛ መዝገበ-ቃላት
በታይኛ እንዴት ነው የምትለው? ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ; ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?; እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?; ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?; ነርስ ነሽ (ለሴት)?; ምን እንዳለብኝ አላውቅም; መነጽሬ ጠፍቶብኛል; ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?; የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?; መድሃኒት እየወሰዱ ነው?; አዎ፣ ለልቤ; ስላገዙኝ አመሰግናለሁ;
1/12
ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 476451
ผมต้องไปพบหมอ
ይድገሙ
2/12
ሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው?
© Copyright LingoHut.com 476451
หมออยู่หรือเปล่า
ይድገሙ
3/12
እባክዎ ሃኪም ሊጠሩልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 476451
คุณช่วยเรียกหมอให้หน่อยได้ไหม
ይድገሙ
4/12
ሃኪሙ መቼ ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 476451
หมอจะมาเมื่อไหร่ครับ
ይድገሙ
5/12
ነርስ ነሽ (ለሴት)?
© Copyright LingoHut.com 476451
คุณเป็นนางพยาบาลใช่ไหม ครับ
ይድገሙ
6/12
ምን እንዳለብኝ አላውቅም
© Copyright LingoHut.com 476451
ผมไม่รู้ว่าผมเป็นอะไร
ይድገሙ
7/12
መነጽሬ ጠፍቶብኛል
© Copyright LingoHut.com 476451
ผมทำแว่นตาหาย
ይድገሙ
8/12
ወዲያውኑ መተካት ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 476451
คุณเปลี่ยนให้ตอนนี้เลยได้ไหมครับ
ይድገሙ
9/12
የሀኪም ማዘዣ ያስፈልገኛል?
© Copyright LingoHut.com 476451
ผมต้องมีใบสั่งยาไหมครับ
ይድገሙ
10/12
መድሃኒት እየወሰዱ ነው?
© Copyright LingoHut.com 476451
คุณกินยาอะไรอยู่หรือเปล่า
ይድገሙ
11/12
አዎ፣ ለልቤ
© Copyright LingoHut.com 476451
ใช่ สำหรับหัวใจของผม
ይድገሙ
12/12
ስላገዙኝ አመሰግናለሁ
© Copyright LingoHut.com 476451
ขอบคุณสำหรับความช่วยเหลือของคุณนะครับ
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording