ሰርቢያን ይማሩ :: ትምህርት 90 ዶክተር፡ ታምሜያለሁ
ፍላሽ ካርዶች
በሰርቢያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ጥሩ ስሜት አይሰማኝም; አሞኛል; የሆድ ህመም አለብኝ; እራስ ምታት አለብኝ; እያጥወለወለኝ ነው; አለርጂ አለብኝ; ተቅማጥ አለብኝ; ራሴን አሞኛል; ከባድ ራስምታት አለብኝ; ከትናንት ጀምሮ ያተኩሰኛል; ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ; ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም; ነፍሰጡር ነኝ; ሽፍታ አለብኝ; ከባድ ነው?;
1/15
ነፍሰጡር ነኝ
Трудна сам (Trudna sam)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
2/15
አለርጂ አለብኝ
Имам алергију (Imam alergiju)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
3/15
ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም
Немам висок крвни притисак (Nemam visok krvni pritisak)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
4/15
ጥሩ ስሜት አይሰማኝም
Не осећам се добро (Ne osećam se dobro)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
5/15
ሽፍታ አለብኝ
Имам осип (Imam osip)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
6/15
ከባድ ራስምታት አለብኝ
Имам мигрену (Imam migrenu)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
7/15
እያጥወለወለኝ ነው
Мука ми је (Muka mi je)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
8/15
ከትናንት ጀምሮ ያተኩሰኛል
Имам грозницу од јуче (Imam groznicu od juče)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
9/15
አሞኛል
Болестан сам (Bolestan sam)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
10/15
ከባድ ነው?
Је ли озбиљно? (Je li ozbiljno)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
11/15
ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ
Треба ми лек против болова (Treba mi lek protiv bolova)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
12/15
ራሴን አሞኛል
Имам вртоглавицу (Imam vrtoglavicu)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
13/15
እራስ ምታት አለብኝ
Имам главобољу (Imam glavobolju)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
14/15
ተቅማጥ አለብኝ
Имам пролив (Imam proliv)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
15/15
የሆድ ህመም አለብኝ
Имам болове у стомаку (Imam bolove u stomaku)
- አማርኛ
- ሰርቢያን
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording