ስዋሂሊ ይማሩ :: ትምህርት 105 የስራ ማመልከቻ
ፍላሽ ካርዶች
በስዋሂሊኛ እንዴት ነው የምትለው? ስራ እየፈለኩ ነው; የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?; የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና; ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?; ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው; የስንት አመት ልምድ አለዎት?; በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?; 2 ዓመት; የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ; የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ; የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው; የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ;
1/12
የስንት አመት ልምድ አለዎት?
Una uzoefu wa kiasi gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
2/12
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ
Mimi ni mhitimu wa shule ya sekondari
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
3/12
በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?
Umekuwa ukifanya kazi katika uwanja huu kwa muda gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
4/12
የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና
Huu ni ufupisho wangu
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
5/12
የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው
Natafuta kazi ya muda maalumu
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
6/12
የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ
Mimi ni mhitimu wa chuo
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
7/12
የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ
Ningependa kufanya kazi ya kudumu
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
8/12
የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?
Je, naweza kuona ufupisho wako?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
9/12
ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?
Je, kuna wadhamini naweza kuwasiliana nao?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
10/12
ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው
Hii ni orodha ya wadhamini wangu
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
11/12
2 ዓመት
Miaka 3
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
12/12
ስራ እየፈለኩ ነው
Natafuta kazi
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording