ስዋሂሊ ይማሩ :: ትምህርት 97 ሆቴል መያዝ
የስዋሂሊኛ መዝገበ-ቃላት
በስዋሂሊኛ እንዴት ነው የምትለው? የሆቴል ክፍል; የተያዘ ቦታ አለኝ; ቦታ አላስያዝኩም; ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?; ክፍሉን ማየት እችላለሁ?; በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?; በሳምንት ስንት ያስከፍላል?; ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ; ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው; እንግዳ ነኝ; 3 ቁልፎች እንፈልጋለን; አሳንሰሩ የት ነው?; ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?; ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?; የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን;
1/15
የሆቴል ክፍል
© Copyright LingoHut.com 476084
Chumba cha hoteli
ይድገሙ
2/15
የተያዘ ቦታ አለኝ
© Copyright LingoHut.com 476084
Nimehifadhi nafasi
ይድገሙ
3/15
ቦታ አላስያዝኩም
© Copyright LingoHut.com 476084
Sina rizavu
ይድገሙ
4/15
ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?
© Copyright LingoHut.com 476084
Je, mna chumba kinachoweza kupatikana?
ይድገሙ
5/15
ክፍሉን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 476084
Je, naweza kuona chumba?
ይድገሙ
6/15
በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?
© Copyright LingoHut.com 476084
Inagharimu ngapi kwa usiku?
ይድገሙ
7/15
በሳምንት ስንት ያስከፍላል?
© Copyright LingoHut.com 476084
Inagharimu ngapi kwa wiki?
ይድገሙ
8/15
ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ
© Copyright LingoHut.com 476084
Nitakaa kwa wiki tatu
ይድገሙ
9/15
ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው
© Copyright LingoHut.com 476084
Tuko hapa kwa wiki mbili
ይድገሙ
10/15
እንግዳ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 476084
Mimi ni mgeni
ይድገሙ
11/15
3 ቁልፎች እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 476084
Tunahitaji funguo 3
ይድገሙ
12/15
አሳንሰሩ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 476084
Lifti iko wapi?
ይድገሙ
13/15
ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?
© Copyright LingoHut.com 476084
Je, chumba kina kitanda kikubwa?
ይድገሙ
14/15
ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?
© Copyright LingoHut.com 476084
Je, kina bafu binafsi?
ይድገሙ
15/15
የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 476084
Tungependa kuwa na mtazamo wa bahari
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording