ስዋሂሊ ይማሩ :: ትምህርት 84 ሰዓት እና ቀን
ፍላሽ ካርዶች
በስዋሂሊኛ እንዴት ነው የምትለው? ነገ ጠዋት; ከትናንት ወዲያ; ከነገ ወዲያ; በሚቀጥለው ሳምንት; ባለፈው ሳምንት; በሚቀጥለው ወር; ባለፈው ወር; በሚቀጥለው ዓመት; ያለፈው አመት; በምን ቀን?; በምን ወር?; ዛሬ ቀኑ ምንድን ነው?; ዛረ ቀኑ ህዳር 20 ነው; በ7 ሰዓት ቀስቅሱኝ; ቀጠሮዎ መቼ ነው?; ይህን በተመለከተ ነገ ልንነጋገርበት እንችላለን?;
1/16
በሚቀጥለው ሳምንት
Wiki ijayo
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
2/16
ነገ ጠዋት
Kesho asubuhi
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
3/16
ባለፈው ሳምንት
Wiki iliyopita
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
4/16
ይህን በተመለከተ ነገ ልንነጋገርበት እንችላለን?
Je, tunaweza kuzungumza kuhusu hayo kesho?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
5/16
በ7 ሰዓት ቀስቅሱኝ
Niamshe saa mbili
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
6/16
ዛሬ ቀኑ ምንድን ነው?
Leo ni siku gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
7/16
በሚቀጥለው ዓመት
Mwaka ujao
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
8/16
በምን ቀን?
Siku gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
9/16
ያለፈው አመት
Mwaka jana
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
10/16
በሚቀጥለው ወር
Mwezi ujao
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
11/16
ቀጠሮዎ መቼ ነው?
Miadi yako ni wakati gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
12/16
በምን ወር?
Mwezi gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
13/16
ባለፈው ወር
Mwezi uliopita
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
14/16
ዛረ ቀኑ ህዳር 20 ነው
Leo ni tarehe 21 Novemba
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
15/16
ከትናንት ወዲያ
Juzi
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
16/16
ከነገ ወዲያ
Kesho kutwa
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording