ስዋሂሊ ይማሩ :: ትምህርት 37 የቤተሰብ ዝምድና
ፍላሽ ካርዶች
በስዋሂሊኛ እንዴት ነው የምትለው? አግብተዋል?; በትዳር ምን ያህል ቆይተዋል?; ልጆች አሉህ; እናትህ ናቸው?; አባትዎት ማን ነው?; የሴት ጓደኛ አለችህ?; የወንድ ጓደኛ አለሽ?; ዘመድ ናችሁ?; ስንት አመትህ ነው?; እህትዎ ስንት አመቷ ነው?;
1/10
የሴት ጓደኛ አለችህ?
Je,una mpenzi wa kike?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
2/10
እናትህ ናቸው?
Huyo ni mama yako?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
3/10
በትዳር ምን ያህል ቆይተዋል?
Je, umeoa kwa muda gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
4/10
የወንድ ጓደኛ አለሽ?
Je,una mpenzi wa kiume?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
5/10
ስንት አመትህ ነው?
Una umri gani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
6/10
እህትዎ ስንት አመቷ ነው?
Dada yako ana miaka mingapi?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
7/10
አግብተዋል?
Umeoa?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
8/10
ዘመድ ናችሁ?
Je, mna uhusiano?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
9/10
አባትዎት ማን ነው?
Baba yako ni nani?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
10/10
ልጆች አሉህ
Je,una watoto?
- አማርኛ
- ስዋሂሊ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording