ስዋሂሊ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
የስዋሂሊኛ መዝገበ-ቃላት
በስዋሂሊኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
ጸሃይ መሞቅ
© Copyright LingoHut.com 476014
Kuota jua
ይድገሙ
2/15
ስኖርከል
© Copyright LingoHut.com 476014
Neli ya hewa ya mzamia
ይድገሙ
3/15
ስኖርከሊንግ
© Copyright LingoHut.com 476014
Kutumia neli ya hewa
ይድገሙ
4/15
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, ufukwe una mchanga?
ይድገሙ
5/15
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, ni salama kwa watoto?
ይድገሙ
6/15
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, tunaweza kuogelea hapa?
ይድገሙ
7/15
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, ni salama kuogelea hapa?
ይድገሙ
8/15
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, kuna mkondo wa chini wenye hatari?
ይድገሙ
9/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, bamvua inatokea saa ngapi?
ይድገሙ
10/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, maji kupwa yanatokea saa ngapi?
ይድገሙ
11/15
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, kuna mkondo wa nguvu?
ይድገሙ
12/15
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
© Copyright LingoHut.com 476014
Naenda kwa matembezi
ይድገሙ
13/15
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, tunaweza kupiga mbizi hapa bila hatari?
ይድገሙ
14/15
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 476014
Ninawezaje kufika kwenye kisiwa?
ይድገሙ
15/15
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
© Copyright LingoHut.com 476014
Je, kuna mashua ambayo inaweza kutuchukua huko?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording