ስፓኒሽ ይማሩ :: ትምህርት 97 ሆቴል መያዝ
ፍላሽ ካርዶች
በስፓኒሽኛ እንዴት ነው የምትለው? የሆቴል ክፍል; የተያዘ ቦታ አለኝ; ቦታ አላስያዝኩም; ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?; ክፍሉን ማየት እችላለሁ?; በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?; በሳምንት ስንት ያስከፍላል?; ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ; ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው; እንግዳ ነኝ; 3 ቁልፎች እንፈልጋለን; አሳንሰሩ የት ነው?; ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?; ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?; የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን;
1/15
በሳምንት ስንት ያስከፍላል?
¿Cuánto cuesta a la semana?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
2/15
ክፍሉ የራሱ ሽንት ቤት አለው?
¿Tiene baño privado?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
3/15
ያልተያዘ ክፍል ይኖራችኋል?
¿Tenéis alguna habitación disponible?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
4/15
አሳንሰሩ የት ነው?
¿Dónde está el ascensor?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
5/15
ክፍሉን ማየት እችላለሁ?
¿Puedo ver la habitación?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
6/15
ለሁለት ሳምንት ነው እዚህ የምንቆየው
Estamos aquí por dos semanas
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
7/15
የሆቴል ክፍል
(la) Habitación de hotel
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
8/15
እንግዳ ነኝ
Soy un huésped
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
9/15
የተያዘ ቦታ አለኝ
Tengo una reserva
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
10/15
3 ቁልፎች እንፈልጋለን
Necesitamos 3 llaves
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
11/15
ለሦስት ሳምንታት ቆያለሁ
Me quedaré tres semanas
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
12/15
በአንድ አዳር ስንት ያስከፍላል?
¿Cuánto cuesta la noche?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
13/15
ክፍሉ ሁለት አልጋ አለው?
¿La habitación tiene cama doble?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
14/15
ቦታ አላስያዝኩም
No tengo reserva
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
15/15
የውቅያኖስ እይታ እንዲኖረው እንፈልጋለን
Nos gustaría tener vistas al mar
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording