ስፓኒሽ ይማሩ :: ትምህርት 37 የቤተሰብ ዝምድና
ፍላሽ ካርዶች
በስፓኒሽኛ እንዴት ነው የምትለው? አግብተዋል?; በትዳር ምን ያህል ቆይተዋል?; ልጆች አሉህ; እናትህ ናቸው?; አባትዎት ማን ነው?; የሴት ጓደኛ አለችህ?; የወንድ ጓደኛ አለሽ?; ዘመድ ናችሁ?; ስንት አመትህ ነው?; እህትዎ ስንት አመቷ ነው?;
1/10
እናትህ ናቸው?
¿Es ella tu madre?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
2/10
የወንድ ጓደኛ አለሽ?
¿Tienes novio?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
3/10
ልጆች አሉህ
¿Tienes hijos?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
4/10
የሴት ጓደኛ አለችህ?
¿Tienes novia?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
5/10
ስንት አመትህ ነው?
¿Qué edad tienes?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
6/10
አግብተዋል?
¿Estás casado?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
7/10
እህትዎ ስንት አመቷ ነው?
¿Qué edad tiene tu hermana?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
8/10
ዘመድ ናችሁ?
¿Estáis emparentados?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
9/10
አባትዎት ማን ነው?
¿Quién es tu padre?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
10/10
በትዳር ምን ያህል ቆይተዋል?
¿Cuánto tiempo llevas casado?
- አማርኛ
- ስፓኒሽ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording