ስዊድንኛ ይማሩ :: ትምህርት 81 በከተማ ውስጥ መዟዟር
የስዊዲሽኛ መዝገበ-ቃላት
በስዊድሽኛ እንዴት ነው የምትለው? መውጫ; መግቢያ; መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?; የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?; ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?; የኔ መውረጃ እዚህ ነው?; ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ; ሙዚየሙ የት ነው?; የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?; መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?; ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?; መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?; የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?; ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?; አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ; ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?;
1/16
መውጫ
© Copyright LingoHut.com 475693
Utgång
ይድገሙ
2/16
መግቢያ
© Copyright LingoHut.com 475693
Ingång
ይድገሙ
3/16
መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Var finns toaletten?
ይድገሙ
4/16
የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Var är busshållplatsen?
ይድገሙ
5/16
ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Vad heter nästa hållplats?
ይድገሙ
6/16
የኔ መውረጃ እዚህ ነው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Är detta min hållplats?
ይድገሙ
7/16
ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 475693
Ursäkta, jag ska stiga av här
ይድገሙ
8/16
ሙዚየሙ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Var ligger museet?
ይድገሙ
9/16
የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Kostar det något i inträde?
ይድገሙ
10/16
መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 475693
Var hittar jag ett apotek?
ይድገሙ
11/16
ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Var finns det en bra restaurang?
ይድገሙ
12/16
መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?
© Copyright LingoHut.com 475693
Finns det ett apotek i närheten?
ይድገሙ
13/16
የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 475693
Säljer ni engelskspråkiga tidningar?
ይድገሙ
14/16
ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?
© Copyright LingoHut.com 475693
Vilken tid börjar filmen?
ይድገሙ
15/16
አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 475693
Fyra biljetter, tack
ይድገሙ
16/16
ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?
© Copyright LingoHut.com 475693
Är filmen på engelska?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording