ስዊድንኛ ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
የስዊዲሽኛ መዝገበ-ቃላት
በስዊድሽኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 475683
Vi behöver ett bord för fyra
ይድገሙ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
© Copyright LingoHut.com 475683
Jag skulle vilja boka bord för två
ይድገሙ
3/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 475683
Skulle jag kunna få se på menyn?
ይድገሙ
4/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
© Copyright LingoHut.com 475683
Vad rekommenderar du?
ይድገሙ
5/16
ምን ያካትታል?
© Copyright LingoHut.com 475683
Vad ingår?
ይድገሙ
6/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 475683
Serveras den med sallad?
ይድገሙ
7/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 475683
Vad är dagens soppa?
ይድገሙ
8/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 475683
Vad är dagens special?
ይድገሙ
9/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
© Copyright LingoHut.com 475683
Vad skulle du vilja äta?
ይድገሙ
10/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 475683
Dagens efterrätt
ይድገሙ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 475683
Jag skulle vilja prova en lokal rätt
ይድገሙ
12/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 475683
Vilka slags kött har du?
ይድገሙ
13/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 475683
Jag behöver en servett
ይድገሙ
14/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 475683
Kan jag få lite mer vatten?
ይድገሙ
15/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 475683
Kan du skicka mig saltet?
ይድገሙ
16/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 475683
Kan du hämta frukt åt mig?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording