ስሎቬኒያን ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
የስሎቬንያንኛ መዝገበ-ቃላት
በስሎቬንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 475558
Potrebujemo mizo za štiri
ይድገሙ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
© Copyright LingoHut.com 475558
Rad bi rezerviral mizo za dva
ይድገሙ
3/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 475558
Lahko vidim meni?
ይድገሙ
4/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
© Copyright LingoHut.com 475558
Kaj priporočate?
ይድገሙ
5/16
ምን ያካትታል?
© Copyright LingoHut.com 475558
Kaj je vključeno?
ይድገሙ
6/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 475558
Ali je zraven tudi solata?
ይድገሙ
7/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 475558
Kaj je juha dneva?
ይድገሙ
8/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 475558
Kaj je v današnji posebni ponudbi?
ይድገሙ
9/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
© Copyright LingoHut.com 475558
Kaj bi radi jedli?
ይድገሙ
10/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 475558
Sladica dneva
ይድገሙ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 475558
Rad bi poskusil kakšno lokalno jed
ይድገሙ
12/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 475558
Kakšne vrste mesa imate?
ይድገሙ
13/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 475558
Potrebujem prtiček
ይድገሙ
14/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 475558
Ali mi lahko nalijete še malo vode?
ይድገሙ
15/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 475558
Mi podate sol, prosim?
ይድገሙ
16/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 475558
Mi lahko prinesete sadje?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording