ሩሲያኛ ይማሩ :: ትምህርት 125 የማደርጋቸው ነገሮች እና የማያስፈልጉኝ
የማስተዋል ጨዋታ
በሩስያኛ እንዴት ነው የምትለው? ቴሌቪዥን ማየት አያስፈልገኝም; ፊልም ማየት አያስፈልገኝም; ባንክ ቤት ገንዘብ ማስቀመጥ አያስፈልገኝም; ወደ ምግብ ቤት መሄድ የለብኝም; ኮምፒዩተር መጠቀም ያስፈልገኛል; መንገድ ማቋረጥ ያስፈልገኛል; ገንዘብ ማጥፋት ያስፈልገኛል; በፖስታ መላክ ያስፈልገኛል; በሰልፍ መቆም ያስፈልገኛል; ለእግር ጉዞ መውጣት ያስፈልገኛል; ወደ ቤት መመለስ አለብኝ; መተኛት አለብኝ;
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording