ሩሲያኛ ይማሩ :: ትምህርት 95 በአውሮፕላን መጓዝ
ፍላሽ ካርዶች
በሩስያኛ እንዴት ነው የምትለው? የሚታዘል ቦርሳ; ጓዝ ማስቀመጫ; ዝርግ ጠርጴዛ; መተላለፊያ; ረድፍ; መቀመጫ; ማዳመጫዎች; የመኪና ቀበቶ; ከፍታ; የአደጋ ጊዜ መውጫ; መንሳፈፊያ ትጥቅ; ክንፍ; ጭራ; ለበረራ መነሳት; ከበረራ ማረፍ; የአውሮፕላን ማኮብኮቢያ ሜዳ; የወንበር ቅበቶዎን ይሰሩ; ብርድ ልብስ ማግኘት እችላለሁ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው የምናርፈው?;