ሩሲያኛ ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
ፍላሽ ካርዶች
በሩስያኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
Какой суп дня? (Kakoj sup dnja)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
Я хочу заказать столик на двоих (Ja hoču zakazatʹ stolik na dvoih)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
3/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
Можно ещё воды, пожалуйста? (Možno eŝë vody, požalujsta)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
4/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
Можно меню? (Možno menju)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
5/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
Нам нужен столик на четверых (Nam nužen stolik na četveryh)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
6/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
Десерт дня (Desert dnja)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
7/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
Принесите, пожалуйста, фрукты (Prinesite, požalujsta, frukty)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
8/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
Что бы вы хотели поесть? (Čto by vy hoteli poestʹ)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
9/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
К этому блюду подается салат? (K ètomu bljudu podaetsja salat)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
10/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
Мне нужна салфетка (Mne nužna salfetka)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
Я хочу попробовать блюдо местной кухни (Ja hoču poprobovatʹ bljudo mestnoj kuhni)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
12/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
Передайте, пожалуйста, соль (Peredajte, požalujsta, solʹ)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
13/16
ምን ያካትታል?
Что включено? (Čto vključeno)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
14/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
Какие сегодня блюда дня? (Kakie segodnja bljuda dnja)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
15/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
Какое мясо вы подаете? (Kakoe mjaso vy podaete)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
16/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
Что бы вы посоветовали? (Čto by vy posovetovali)
- አማርኛ
- ሩሲያኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording