ፖርቹጋልኛ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
የፖርቱጋልኛ መዝገበ-ቃላት
በፖርቱጊዝኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
ጸሃይ መሞቅ
© Copyright LingoHut.com 475139
Tomar sol
ይድገሙ
2/15
ስኖርከል
© Copyright LingoHut.com 475139
(o) Snorkel
ይድገሙ
3/15
ስኖርከሊንግ
© Copyright LingoHut.com 475139
Praticar snorkeling
ይድገሙ
4/15
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
© Copyright LingoHut.com 475139
A praia tem bastante areia?
ይድገሙ
5/15
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
© Copyright LingoHut.com 475139
É seguro para crianças?
ይድገሙ
6/15
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 475139
Nós podemos nadar aqui?
ይድገሙ
7/15
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
© Copyright LingoHut.com 475139
É seguro nadar aqui?
ይድገሙ
8/15
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
© Copyright LingoHut.com 475139
Há uma corrente perigosa?
ይድገሙ
9/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 475139
Que horas a maré é alta?
ይድገሙ
10/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 475139
Que horas a maré é baixa?
ይድገሙ
11/15
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
© Copyright LingoHut.com 475139
A correnteza é forte?
ይድገሙ
12/15
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
© Copyright LingoHut.com 475139
Eu vou dar uma volta
ይድገሙ
13/15
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 475139
Nós podemos mergulhar aqui sem perigo?
ይድገሙ
14/15
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 475139
Como eu chego à ilha?
ይድገሙ
15/15
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
© Copyright LingoHut.com 475139
Algum barco pode nos levar até lá?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording