ማሌይ ይማሩ :: ትምህርት 90 ዶክተር፡ ታምሜያለሁ
የማስተዋል ጨዋታ
በማላይኛ እንዴት ነው የምትለው? ጥሩ ስሜት አይሰማኝም; አሞኛል; የሆድ ህመም አለብኝ; እራስ ምታት አለብኝ; እያጥወለወለኝ ነው; አለርጂ አለብኝ; ተቅማጥ አለብኝ; ራሴን አሞኛል; ከባድ ራስምታት አለብኝ; ከትናንት ጀምሮ ያተኩሰኛል; ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ; ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም; ነፍሰጡር ነኝ; ሽፍታ አለብኝ; ከባድ ነው?;
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording