ሊትዌኒያን ይማሩ :: ትምህርት 98 ክፍል መከራየት ወይም "Airbnb"
የሊቱኒያንኛ መዝገበ-ቃላት
በሊቱንያንኛ እንዴት ነው የምትለው? 2 አልጋ አለው?; መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; ምግብ ቤት አላችሁ?; ምግብን ጨምሮ ነው?; የዋና ገንዳ አላችሁ?; የዋና ገንዳው የት ነው?; ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን; ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ክፍላችን አልጸዳም; ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም; ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ; የሞቀ ውሃ የለም; ይሄን ክፍል አልወደድኩትም; መታጠቢያው አይሰራም; የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን;
1/15
2 አልጋ አለው?
© Copyright LingoHut.com 474585
Ar yra 2 lovos?
ይድገሙ
2/15
መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 474585
Ar teikiate aptarnavimo kambariuose paslaugas?
ይድገሙ
3/15
ምግብ ቤት አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 474585
Ar yra restoranas?
ይድገሙ
4/15
ምግብን ጨምሮ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474585
Ar maitinimas įskaičiuotas?
ይድገሙ
5/15
የዋና ገንዳ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 474585
Ar yra baseinas?
ይድገሙ
6/15
የዋና ገንዳው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 474585
Kur yra baseinas?
ይድገሙ
7/15
ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 474585
Mums reikia rankšluosčių prie baseino
ይድገሙ
8/15
ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 474585
Ar galite man atnešti dar vieną pagalvę?
ይድገሙ
9/15
ክፍላችን አልጸዳም
© Copyright LingoHut.com 474585
Mūsų kambarys nesutvarkytas
ይድገሙ
10/15
ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም
© Copyright LingoHut.com 474585
Kambaryje nėra antklodžių
ይድገሙ
11/15
ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 474585
Norėčiau pasikalbėti su viešbučio valdytoju
ይድገሙ
12/15
የሞቀ ውሃ የለም
© Copyright LingoHut.com 474585
Nėra karšto vandens
ይድገሙ
13/15
ይሄን ክፍል አልወደድኩትም
© Copyright LingoHut.com 474585
Man nepatinka šis kambarys
ይድገሙ
14/15
መታጠቢያው አይሰራም
© Copyright LingoHut.com 474585
Neveikia dušas
ይድገሙ
15/15
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 474585
Mums reikia kambario su oro kondicionieriumi
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording