ላትቪያን ይማሩ :: ትምህርት 1 ከሰው ስናገኝ
ፍላሽ ካርዶች
በላቲቪያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ታዲያስ; እንደምን አደሩ; እንደምን ዋሉ; እንደምን አመሹ; ደህና እደሩ; ስምዎ ማን ይባላል?; ስሜ________________ይባላል; ይቅርታ፣ አልሰማሁህም; የት ነው የምትኖረው?; ከየት ነው የመጡት?; እንዴት ነዎት?; ደህና ነኝ፣ አመሰግናለሁ; እርስዎስ?; ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል; ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል; መካም ቀን ይሁንልዎ; በኋላ እንገናኛለን; ነገ እንገናኛለን; ደህና ይሁኑ;
1/19
እንደምን አመሹ
Labvakar
- አማርኛ
- ላትቪያን
2/19
ታዲያስ
Sveiki
- አማርኛ
- ላትቪያን
3/19
እንደምን ዋሉ
Labdien
- አማርኛ
- ላትቪያን
4/19
እንደምን አደሩ
Labrīt
- አማርኛ
- ላትቪያን
5/19
እርስዎስ?
Un jums?
- አማርኛ
- ላትቪያን
6/19
እንዴት ነዎት?
Kā jums klājas?
- አማርኛ
- ላትቪያን
7/19
ደህና ይሁኑ
Uz redzēšanos
- አማርኛ
- ላትቪያን
8/19
ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል
Patīkami jūs redzēt
- አማርኛ
- ላትቪያን
9/19
ስሜ________________ይባላል
Mani sauc ___
- አማርኛ
- ላትቪያን
10/19
መካም ቀን ይሁንልዎ
Novēlu jums jauku dienu
- አማርኛ
- ላትቪያን
11/19
የት ነው የምትኖረው?
Kur tu dzīvo?
- አማርኛ
- ላትቪያን
12/19
ስምዎ ማን ይባላል?
Kāds ir jūsu vārds?
- አማርኛ
- ላትቪያን
13/19
ስላገኘሁዎት ደስ ብሎኛል
Prieks iepazīties
- አማርኛ
- ላትቪያን
14/19
ደህና ነኝ፣ አመሰግናለሁ
Labi, paldies
- አማርኛ
- ላትቪያን
15/19
ከየት ነው የመጡት?
No kurienes jūs esat?
- አማርኛ
- ላትቪያን
16/19
በኋላ እንገናኛለን
Tiksimies vēlāk
- አማርኛ
- ላትቪያን
17/19
ደህና እደሩ
Ar labu nakti
- አማርኛ
- ላትቪያን
18/19
ነገ እንገናኛለን
Tiksimies rīt
- አማርኛ
- ላትቪያን
19/19
ይቅርታ፣ አልሰማሁህም
Atvaino, es tevi nedzirdēju
- አማርኛ
- ላትቪያን
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording