ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 125 የማደርጋቸው ነገሮች እና የማያስፈልጉኝ
የኮሪያኛ መዝገበ-ቃላት
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? ቴሌቪዥን ማየት አያስፈልገኝም; ፊልም ማየት አያስፈልገኝም; ባንክ ቤት ገንዘብ ማስቀመጥ አያስፈልገኝም; ወደ ምግብ ቤት መሄድ የለብኝም; ኮምፒዩተር መጠቀም ያስፈልገኛል; መንገድ ማቋረጥ ያስፈልገኛል; ገንዘብ ማጥፋት ያስፈልገኛል; በፖስታ መላክ ያስፈልገኛል; በሰልፍ መቆም ያስፈልገኛል; ለእግር ጉዞ መውጣት ያስፈልገኛል; ወደ ቤት መመለስ አለብኝ; መተኛት አለብኝ;
1/12
ቴሌቪዥን ማየት አያስፈልገኝም
© Copyright LingoHut.com 474362
텔레비전을 시청할 필요는 없어요 (tellebijeoneul sicheonghal piryoneun eopseoyo)
ይድገሙ
2/12
ፊልም ማየት አያስፈልገኝም
© Copyright LingoHut.com 474362
영화를 감상할 필요는 없어요 (yeonghwareul gamsanghal piryoneun eopseoyo)
ይድገሙ
3/12
ባንክ ቤት ገንዘብ ማስቀመጥ አያስፈልገኝም
© Copyright LingoHut.com 474362
저는 그 은행에 돈을 입금할 필요가 없어요 (jeoneun geu eunhaenge doneul ipgeumhal piryoga eopseoyo)
ይድገሙ
4/12
ወደ ምግብ ቤት መሄድ የለብኝም
© Copyright LingoHut.com 474362
식당에 갈 필요가 없어요 (sikdange gal piryoga eopseoyo)
ይድገሙ
5/12
ኮምፒዩተር መጠቀም ያስፈልገኛል
© Copyright LingoHut.com 474362
컴퓨터를 사용하고 싶은데요 (keompyuteoreul sayonghago sipeundeyo)
ይድገሙ
6/12
መንገድ ማቋረጥ ያስፈልገኛል
© Copyright LingoHut.com 474362
길을 건너가야 해요 (gireul geonneogaya haeyo)
ይድገሙ
7/12
ገንዘብ ማጥፋት ያስፈልገኛል
© Copyright LingoHut.com 474362
돈을 쓰고 싶어요 (doneul sseugo sipeoyo)
ይድገሙ
8/12
በፖስታ መላክ ያስፈልገኛል
© Copyright LingoHut.com 474362
저는 이걸 우편으로 보내야 해요 (jeoneun igeol upyeoneuro bonaeya haeyo)
ይድገሙ
9/12
በሰልፍ መቆም ያስፈልገኛል
© Copyright LingoHut.com 474362
줄을 서서 기다려야 합니다 (jureul seoseo gidaryeoya hapnida)
ይድገሙ
10/12
ለእግር ጉዞ መውጣት ያስፈልገኛል
© Copyright LingoHut.com 474362
산책하러 가야 해요 (sanchaekhareo gaya haeyo)
ይድገሙ
11/12
ወደ ቤት መመለስ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474362
집에 돌아가야 해요 (jibe doragaya haeyo)
ይድገሙ
12/12
መተኛት አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474362
저는 자러 가야 해요 (jeoneun jareo gaya haeyo)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording