ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 105 የስራ ማመልከቻ
ፍላሽ ካርዶች
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? ስራ እየፈለኩ ነው; የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?; የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና; ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?; ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው; የስንት አመት ልምድ አለዎት?; በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?; 2 ዓመት; የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ; የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ; የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው; የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ;
1/12
የትምህርት ማስረጃህን ማየት እችላለሁ?
이력서를 볼 수 있을까요? (iryeokseoreul bol su isseulkkayo)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
2/12
የትምህርት ማስረጃዬ ይኸውና
여기 제 이력서입니다 (yeogi je iryeokseoipnida)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
3/12
ስራ እየፈለኩ ነው
일자리를 찾고 있습니다 (iljarireul chajgo issseupnida)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
4/12
የትርፍ ጊዜ ስራ እየፈለኩ ነው
저는 아르바이트 일자리를 찾고 있어요 (jeoneun areubaiteu iljarireul chajgo isseoyo)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
5/12
2 ዓመት
3년입니다 (3nyeonipnida)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
6/12
የኮሌጅ ተመራቂ ነኝ
저는 대졸자입니다 (jeoneun daejoljaipnida)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
7/12
በዚህ ሙያ ለስንት አመት ሰርተዋል?
이 분야에서 얼마나 일을 했나요? (i bunyaeseo eolmana ireul haessnayo)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
8/12
ይሄ የማጣቀሻዎቼ ዝርዝር ነው
이것은 제 추천인 목록입니다 (igeoseun je chucheonin mokrogipnida)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
9/12
ላነጋግራቸው የምችላቸው ማጣቀሻዎች አዎት?
연락 가능한 추천인 연락처를 주실 수 있나요? (yeonrak ganeunghan chucheonin yeonrakcheoreul jusil su issnayo)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
10/12
የሙሉ ግዜ መስራት እፈልጋለሁ
정규직으로 일하고 싶습니다 (jeonggyujigeuro ilhago sipseupnida)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
11/12
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመራቂ ነኝ
저는 고졸자입니다 (jeoneun gojoljaipnida)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
12/12
የስንት አመት ልምድ አለዎት?
경력이 얼마나 되나요? (gyeongryeogi eolmana doenayo)
- አማርኛ
- ኮሪያኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording