ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 98 ክፍል መከራየት ወይም "Airbnb"
የኮሪያኛ መዝገበ-ቃላት
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? 2 አልጋ አለው?; መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; ምግብ ቤት አላችሁ?; ምግብን ጨምሮ ነው?; የዋና ገንዳ አላችሁ?; የዋና ገንዳው የት ነው?; ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን; ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ክፍላችን አልጸዳም; ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም; ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ; የሞቀ ውሃ የለም; ይሄን ክፍል አልወደድኩትም; መታጠቢያው አይሰራም; የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን;
1/15
2 አልጋ አለው?
© Copyright LingoHut.com 474335
침대가 두 개 인가요? (chimdaega du gae ingayo)
ይድገሙ
2/15
መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 474335
룸 서비스가 제공됩니까? (rum seobiseuga jegongdoepnikka)
ይድገሙ
3/15
ምግብ ቤት አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 474335
식당이 있습니까? (sikdangi issseupnikka)
ይድገሙ
4/15
ምግብን ጨምሮ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474335
식사는 포함되어 있습니까? (siksaneun pohamdoeeo issseupnikka)
ይድገሙ
5/15
የዋና ገንዳ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 474335
수영장이 있나요? (suyeongjangi issnayo)
ይድገሙ
6/15
የዋና ገንዳው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 474335
수영장은 어디 있나요? (suyeongjangeun eodi issnayo)
ይድገሙ
7/15
ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 474335
수영장에서 쓸 수건이 필요합니다 (suyeongjangeseo sseul sugeoni piryohapnida)
ይድገሙ
8/15
ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 474335
베개를 한 개 더 가져다 주세요 (begaereul han gae deo gajyeoda juseyo)
ይድገሙ
9/15
ክፍላችን አልጸዳም
© Copyright LingoHut.com 474335
객실 청소가 되지 않았습니다 (gaeksil cheongsoga doeji anhassseupnida)
ይድገሙ
10/15
ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም
© Copyright LingoHut.com 474335
객실에 담요가 없습니다 (gaeksire damyoga eopsseupnida)
ይድገሙ
11/15
ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 474335
매니져와 이야기하고 싶습니다 (maenijyeowa iyagihago sipseupnida)
ይድገሙ
12/15
የሞቀ ውሃ የለም
© Copyright LingoHut.com 474335
뜨거운 물이 나오지 않습니다 (tteugeoun muri naoji anhseupnida)
ይድገሙ
13/15
ይሄን ክፍል አልወደድኩትም
© Copyright LingoHut.com 474335
저는 이 방이 마음에 들지 않습니다 (jeoneun i bangi maeume deulji anhseupnida)
ይድገሙ
14/15
መታጠቢያው አይሰራም
© Copyright LingoHut.com 474335
샤워기가 작동하지 않습니다 (syawogiga jakdonghaji anhseupnida)
ይድገሙ
15/15
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 474335
에어컨이 설치된 객실을 주세요 (eeokeoni seolchidoen gaeksireul juseyo)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording