ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 92 ዶክተር፡ ጉንፋን ይዞኛል
የማስተዋል ጨዋታ
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? ኢንፍሉዌንዛ; ጉንፋን ይዞኛል; ብርድ አለብኝ; አዎ፣ ያተኩሰኛል; ጉሮሮዬ ተጎድቷል; ትኩሳት አለብኝ?; ለጉንፋኑ የሆነ ነገር እፈልጋለሁ; ይሄ ስሜት ከጀመረዎ ምን ያህል ግዜ ሆነዎት?; ለ3 ቀናት እንደዚህ ሲሰማኝ ነበር; በቀን ሁለት ኪኒን ይውሰዱ; የአልጋ እረፍት;
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording