ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 90 ዶክተር፡ ታምሜያለሁ
የኮሪያኛ መዝገበ-ቃላት
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? ጥሩ ስሜት አይሰማኝም; አሞኛል; የሆድ ህመም አለብኝ; እራስ ምታት አለብኝ; እያጥወለወለኝ ነው; አለርጂ አለብኝ; ተቅማጥ አለብኝ; ራሴን አሞኛል; ከባድ ራስምታት አለብኝ; ከትናንት ጀምሮ ያተኩሰኛል; ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ; ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም; ነፍሰጡር ነኝ; ሽፍታ አለብኝ; ከባድ ነው?;
1/15
ጥሩ ስሜት አይሰማኝም
© Copyright LingoHut.com 474327
몸이 좋지 않아요 (momi johji anhayo)
ይድገሙ
2/15
አሞኛል
© Copyright LingoHut.com 474327
아파요 (apayo)
ይድገሙ
3/15
የሆድ ህመም አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474327
복통이 있어요 (boktongi isseoyo)
ይድገሙ
4/15
እራስ ምታት አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474327
두통이 있어요 (dutongi isseoyo)
ይድገሙ
5/15
እያጥወለወለኝ ነው
© Copyright LingoHut.com 474327
메스꺼워요 (meseukkeowoyo)
ይድገሙ
6/15
አለርጂ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474327
알레르기가 있어요 (allereugiga isseoyo)
ይድገሙ
7/15
ተቅማጥ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474327
설사를 합니다 (seolsareul hapnida)
ይድገሙ
8/15
ራሴን አሞኛል
© Copyright LingoHut.com 474327
현기증이 나요 (hyeongijeungi nayo)
ይድገሙ
9/15
ከባድ ራስምታት አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474327
편두통이 있어요 (pyeondutongi isseoyo)
ይድገሙ
10/15
ከትናንት ጀምሮ ያተኩሰኛል
© Copyright LingoHut.com 474327
어제부터 열이 있었어요 (eojebuteo yeori isseosseoyo)
ይድገሙ
11/15
ለህመሙ መድሃኒት እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 474327
진통제가 필요합니다 (jintongjega piryohapnida)
ይድገሙ
12/15
ከፍተኛ ደም ግፊት የለብኝም
© Copyright LingoHut.com 474327
저는 고혈압이 없습니다 (jeoneun gohyeorabi eopsseupnida)
ይድገሙ
13/15
ነፍሰጡር ነኝ
© Copyright LingoHut.com 474327
임신중입니다 (imsinjungipnida)
ይድገሙ
14/15
ሽፍታ አለብኝ
© Copyright LingoHut.com 474327
발진이 있어요 (baljini isseoyo)
ይድገሙ
15/15
ከባድ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474327
심각한가요? (simgakhangayo)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording