ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 75 ምግቡ እንዴት ነው?
የኮሪያኛ መዝገበ-ቃላት
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? ስራ አስኪያጁን ማነጋገር እችላለሁ?; ጣፋጭ ነበር; ጣፋጭ ናቸው?; ምግቡ ቀዝቃዛ ነው; ቅመም አለው?; ቀዝቃዛ ነው; ይህ ያረረ ነው; ይህ ቆሻሻ ነው; ቆምጣጣ; ሚጥሚጣ አልፈልግም; ባቄላውን አልወደድኩትም; የሾርባ ቅጠል እወዳለሁ; ነጭ ሽንኩርት አልወድም;
1/13
ስራ አስኪያጁን ማነጋገር እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 474312
매니저와 얘기할 수 있나요? (maenijeowa yaegihal su issnayo)
ይድገሙ
2/13
ጣፋጭ ነበር
© Copyright LingoHut.com 474312
그거 정말 맛있었어요 (geugeo jeongmal masisseosseoyo)
ይድገሙ
3/13
ጣፋጭ ናቸው?
© Copyright LingoHut.com 474312
그거 단가요? (geugeo dangayo)
ይድገሙ
4/13
ምግቡ ቀዝቃዛ ነው
© Copyright LingoHut.com 474312
음식이 식었어요 (eumsigi sigeosseoyo)
ይድገሙ
5/13
ቅመም አለው?
© Copyright LingoHut.com 474312
그거 매운가요? (geugeo maeungayo)
ይድገሙ
6/13
ቀዝቃዛ ነው
© Copyright LingoHut.com 474312
식었네요 (sigeossneyo)
ይድገሙ
7/13
ይህ ያረረ ነው
© Copyright LingoHut.com 474312
탔습니다 (tassseupnida)
ይድገሙ
8/13
ይህ ቆሻሻ ነው
© Copyright LingoHut.com 474312
이건 더러워요 (igeon deoreowoyo)
ይድገሙ
9/13
ቆምጣጣ
© Copyright LingoHut.com 474312
신 (sin)
ይድገሙ
10/13
ሚጥሚጣ አልፈልግም
© Copyright LingoHut.com 474312
후추는 필요 없어요 (huchuneun piryo eopseoyo)
ይድገሙ
11/13
ባቄላውን አልወደድኩትም
© Copyright LingoHut.com 474312
저는 콩을 싫어해요 (jeoneun kongeul silheohaeyo)
ይድገሙ
12/13
የሾርባ ቅጠል እወዳለሁ
© Copyright LingoHut.com 474312
저는 샐러리를 좋아합니다 (jeoneun saelleorireul johahapnida)
ይድገሙ
13/13
ነጭ ሽንኩርት አልወድም
© Copyright LingoHut.com 474312
저는 마늘을 좋아하지 않아요 (jeoneun maneureul johahaji anhayo)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording