ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
የኮሪያኛ መዝገበ-ቃላት
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ዳይት ላይ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 474311
저는 다이어트 중이에요 (jeoneun daieoteu jungieyo)
ይድገሙ
2/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 474311
저는 채식주의자입니다 (jeoneun chaesikjuuijaipnida)
ይድገሙ
3/9
ስጋ አልመገብም
© Copyright LingoHut.com 474311
저는 고기를 먹지 않습니다 (jeoneun gogireul meokji anhseupnida)
ይድገሙ
4/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 474311
나는 견과류에 알레르기가 있어요 (naneun gyeongwaryue allereugiga isseoyo)
ይድገሙ
5/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 474311
저는 글루텐을 못 먹어요 (jeoneun geulluteneul mot meogeoyo)
ይድገሙ
6/9
ስኳር መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 474311
저는 설탕을 못 먹어요 (jeoneun seoltangeul mot meogeoyo)
ይድገሙ
7/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
© Copyright LingoHut.com 474311
저는 설탕을 먹으면 안 돼요 (jeoneun seoltangeul meogeumyeon an dwaeyo)
ይድገሙ
8/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
© Copyright LingoHut.com 474311
저는 다른 음식들에 알레르기가 있어요 (jeoneun dareun eumsikdeure allereugiga isseoyo)
ይድገሙ
9/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
© Copyright LingoHut.com 474311
재료가 무엇입니까? (jaeryoga mueosipnikka)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording