ኮሪያኛ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
የኮሪያኛ መዝገበ-ቃላት
በኮርያኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
ጸሃይ መሞቅ
© Copyright LingoHut.com 474264
일광욕을 하다 (ilgwangyogeul hada)
ይድገሙ
2/15
ስኖርከል
© Copyright LingoHut.com 474264
스노클 (seunokeul)
ይድገሙ
3/15
ስኖርከሊንግ
© Copyright LingoHut.com 474264
스노클링 (seunokeulling)
ይድገሙ
4/15
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474264
해변이 모래사장인가요? (haebyeoni moraesajangingayo)
ይድገሙ
5/15
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474264
아이들에게 안전한가요? (aideurege anjeonhangayo)
ይድገሙ
6/15
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 474264
저희 여기서 수영해도 되나요? (jeohui yeogiseo suyeonghaedo doenayo)
ይድገሙ
7/15
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
© Copyright LingoHut.com 474264
여기는 수영하기에 안전한가요? (yeogineun suyeonghagie anjeonhangayo)
ይድገሙ
8/15
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
© Copyright LingoHut.com 474264
거기는 물살이 세서 위험한가요? (geogineun mulsari seseo wiheomhangayo)
ይድገሙ
9/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 474264
밀물은 언제인가요? (milmureun eonjeingayo)
ይድገሙ
10/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 474264
썰물은 언제인가요? (sseolmureun eonjeingayo)
ይድገሙ
11/15
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
© Copyright LingoHut.com 474264
거기는 해류가 강한가요? (geogineun haeryuga ganghangayo)
ይድገሙ
12/15
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
© Copyright LingoHut.com 474264
산책 갈거에요 (sanchaek galgeoeyo)
ይድገሙ
13/15
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 474264
여기서 다이빙해도 위험하지 않나요? (yeogiseo daibinghaedo wiheomhaji anhnayo)
ይድገሙ
14/15
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 474264
섬까지 어떻게 가나요? (seomkkaji eotteohge ganayo)
ይድገሙ
15/15
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
© Copyright LingoHut.com 474264
거기까지 타고 갈 수 있는 보트가 있나요? (geogikkaji tago gal su issneun boteuga issnayo)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording