ጃፓንኛ ይማሩ :: ትምህርት 91 ዶክተር፡ ተጎድቻለሁ
ፍላሽ ካርዶች
በጃፓንኛ እንዴት ነው የምትለው? እግሬ ተጎድቷል; ወደቅሁ; አደጋ ደረሰብኝ; ጀሶ ያስፈልግዎታል; ምርኩዝ አለዎት?; ወለምታ; አጥንትዎ ተሰብሯል; የሰበርኩት ይመስለኛል; ይተኙ; መተኛት አለብኝ; ይህን ሰንበር ይመልከቱ; የቱ ጋር ነው የሚያምዎት?; ቁስሉ አመርቅዟል;
1/13
ወደቅሁ
転びました (korobi mashi ta)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
2/13
የቱ ጋር ነው የሚያምዎት?
痛い箇所はどこですか? (itai kasho wa doko desu ka)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
3/13
የሰበርኩት ይመስለኛል
骨折したと思います (kossetsu shi ta to omoi masu)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
4/13
ይተኙ
横になる (yoko ni naru)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
5/13
ምርኩዝ አለዎት?
あなたは松葉杖を持っていますか? (anata wa matsubazue wo mo tte i masu ka)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
6/13
እግሬ ተጎድቷል
足が痛いです (ashi ga itai desu)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
7/13
ቁስሉ አመርቅዟል
切り傷が感染しています (kirikizu ga kansen shi te i masu)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
8/13
መተኛት አለብኝ
横になる必要があります (yoko ni naru hitsuyou ga ari masu)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
9/13
አደጋ ደረሰብኝ
私は事故を起こしました (watashi wa jiko wo okoshi mashi ta)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
10/13
ወለምታ
捻挫 (nenza)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
11/13
አጥንትዎ ተሰብሯል
あなたは骨折しています (anata wa kossetsu shi te i masu)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
12/13
ይህን ሰንበር ይመልከቱ
このあざを見てください (kono aza wo mi te kudasai)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
13/13
ጀሶ ያስፈልግዎታል
ギプス包帯が必要です (gipusu houtai ga hitsuyou desu)
- አማርኛ
- ጃፓንኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording