ጃፓንኛ ይማሩ :: ትምህርት 74 የአመጋገብ ገደቦች
የጃፓንኛ መዝገበ-ቃላት
በጃፓንኛ እንዴት ነው የምትለው? ዳይት ላይ ነኝ; አትክልት ተመጋቢ ነኝ; ስጋ አልመገብም; ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም; ግሉተን መመገብ አልችልም; ስኳር መመገብ አልችልም; ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም; ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው; የተሰራው ከምንድን ነው?;
1/9
ዳይት ላይ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 474186
私はダイエット中です (watashi wa daietto chuu desu)
ይድገሙ
2/9
አትክልት ተመጋቢ ነኝ
© Copyright LingoHut.com 474186
私はベジタリアンです (watashi wa bejitarian desu)
ይድገሙ
3/9
ስጋ አልመገብም
© Copyright LingoHut.com 474186
私は肉を食べません (watashi wa niku wo tabe mase n)
ይድገሙ
4/9
ለውዝ ለሰውነቴ አይስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 474186
私はナッツアレルギーがあります (watashi wa natsu arerugiー ga ari masu)
ይድገሙ
5/9
ግሉተን መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 474186
グルテンが食べられない (guruten ga taberarenai)
ይድገሙ
6/9
ስኳር መመገብ አልችልም
© Copyright LingoHut.com 474186
私は砂糖を食べられません (watashi wa satou wo taberaremasen)
ይድገሙ
7/9
ስኳር እንድመገብ አልተፈቀደልኝም
© Copyright LingoHut.com 474186
私は砂糖を食べることが許されていません (watashi wa satou wo taberu koto ga yurusa re te i mase n)
ይድገሙ
8/9
ሰውነቴ ለተለዩ ምግቦች አለርጂ ነው
© Copyright LingoHut.com 474186
食物アレルギーがあります (tabemono arerugiー ga ari masu)
ይድገሙ
9/9
የተሰራው ከምንድን ነው?
© Copyright LingoHut.com 474186
材料は何ですか? (zairyou wa nani desu ka)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording