ጃፓንኛ ይማሩ :: ትምህርት 27 የባህር ዳርቻ ላይ ተግባራት
የጃፓንኛ መዝገበ-ቃላት
በጃፓንኛ እንዴት ነው የምትለው? ጸሃይ መሞቅ; ስኖርከል; ስኖርከሊንግ; የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?; ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?; እዚህ መዋኘት እንችላለን?; እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?; ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?; ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?; ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው; እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?; እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?; ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?;
1/15
ጸሃይ መሞቅ
© Copyright LingoHut.com 474139
日光浴をする (nikkouyoku wo suru)
ይድገሙ
2/15
ስኖርከል
© Copyright LingoHut.com 474139
シュノーケル (shunoーkeru)
ይድገሙ
3/15
ስኖርከሊንግ
© Copyright LingoHut.com 474139
シュノーケリング (shunoーkeringu)
ይድገሙ
4/15
የባህርዳርቻው አሸዋማ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474139
砂浜のビーチですか? (sunahama no biーchi desu ka)
ይድገሙ
5/15
ለህጻናት ደህንነት ጥሩ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474139
子供には安全ですか? (kodomo ni wa anzen desu ka)
ይድገሙ
6/15
እዚህ መዋኘት እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 474139
ここで泳ぐことはできますか? (koko de oyogu koto wa deki masu ka)
ይድገሙ
7/15
እዚህ መዋኘት ለደህንነት አያሰጋም?
© Copyright LingoHut.com 474139
ここでの水泳は安全ですか? (koko de no suiei wa anzen desu ka)
ይድገሙ
8/15
ውሃው ውስጥ አደገኛ ማዕበል አለ?
© Copyright LingoHut.com 474139
危険な逆流はありますか? (kiken na gyakuryuu wa ari masu ka)
ይድገሙ
9/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ከፍተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 474139
満潮は何時ですか? (manchou wa nan ji desu ka)
ይድገሙ
10/15
ስንት ሰዓት ላይ ነው ዝቅተኛ ማዕበል የሚኖረው?
© Copyright LingoHut.com 474139
干潮は何時ですか? (kanchou wa nan ji desu ka)
ይድገሙ
11/15
ጠንካራ የባህር ሞገድ አለ?
© Copyright LingoHut.com 474139
潮流はありますか? (chouryuu wa ari masu ka)
ይድገሙ
12/15
ለእግር ጉዞ ልወጣ ነው
© Copyright LingoHut.com 474139
私は散歩に行きます (watashi wa sanpo ni iki masu)
ይድገሙ
13/15
እዚህ ያለ ምንም ስጋት መጥለቅ እንችላለን?
© Copyright LingoHut.com 474139
ここでのダイビングは安全ですか? (koko de no daibingu wa anzen desu ka)
ይድገሙ
14/15
እንዴት ወደ ደሴቱ መሄድ እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 474139
島にはどうやっていくのですか? (shima ni wa dou ya tte iku no desu ka)
ይድገሙ
15/15
ወደዚያ ሊወስደን የሚችል ጀልባ አለ?
© Copyright LingoHut.com 474139
そこへ行けるボートはありますか? (soko he ikeru boーto wa ari masu ka)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording