ጣልያንኛ ይማሩ :: ትምህርት 98 ክፍል መከራየት ወይም "Airbnb"
ፍላሽ ካርዶች
በኢጣልያንኛ እንዴት ነው የምትለው? 2 አልጋ አለው?; መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; ምግብ ቤት አላችሁ?; ምግብን ጨምሮ ነው?; የዋና ገንዳ አላችሁ?; የዋና ገንዳው የት ነው?; ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን; ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?; ክፍላችን አልጸዳም; ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም; ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ; የሞቀ ውሃ የለም; ይሄን ክፍል አልወደድኩትም; መታጠቢያው አይሰራም; የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን;
1/15
መኝታ ክፍል ውስጥ አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
Offrite il servizio in camera?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
2/15
ምግብን ጨምሮ ነው?
Sono inclusi i pasti?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
3/15
ይሄን ክፍል አልወደድኩትም
Questa camera non mi piace
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
4/15
የሞቀ ውሃ የለም
Non c’è acqua calda
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
5/15
የዋና ገንዳው የት ነው?
Dov’è la piscina?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
6/15
የዋና ገንዳ አላችሁ?
C’è la piscina?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
7/15
ስራ አስኪያጅ ማነጋገር እፈልጋለሁ
Devo parlare con il direttore
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
8/15
2 አልጋ አለው?
Ha due letti?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
9/15
ክፍላችን አልጸዳም
La nostra camera non è stata pulita
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
10/15
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ክፍል እንፈልጋለን
Ci serve una camera con l’aria condizionata
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
11/15
መታጠቢያው አይሰራም
La doccia non funziona
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
12/15
ለዋና ፎጣ እንፈልጋለን
Ci servono asciugamani per la piscina
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
13/15
ክፍሉ ብርድልብሶች የሉትም
In camera non ci sono coperte
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
14/15
ምግብ ቤት አላችሁ?
C’è il ristorante?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
15/15
ሌላ ትራስ ሊያመጡልኝ ይችላሉ?
Posso avere un altro cuscino?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording