ጣልያንኛ ይማሩ :: ትምህርት 81 በከተማ ውስጥ መዟዟር
የኢጣልያንኛ መዝገበ-ቃላት
በኢጣልያንኛ እንዴት ነው የምትለው? መውጫ; መግቢያ; መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?; የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?; ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?; የኔ መውረጃ እዚህ ነው?; ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ; ሙዚየሙ የት ነው?; የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?; መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?; ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?; መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?; የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?; ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?; አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ; ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?;
1/16
መውጫ
© Copyright LingoHut.com 474068
Uscita
ይድገሙ
2/16
መግቢያ
© Copyright LingoHut.com 474068
Entrata
ይድገሙ
3/16
መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 474068
Dov’è il bagno?
ይድገሙ
4/16
የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 474068
Dove’è la fermata dell’autobus?
ይድገሙ
5/16
ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 474068
Qual è la prossima fermata?
ይድገሙ
6/16
የኔ መውረጃ እዚህ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474068
È questa la mia fermata?
ይድገሙ
7/16
ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 474068
Scusa, devo scendere qui
ይድገሙ
8/16
ሙዚየሙ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 474068
Dov’è il museo?
ይድገሙ
9/16
የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?
© Copyright LingoHut.com 474068
L’ingresso è a pagamento?
ይድገሙ
10/16
መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 474068
Dove posso trovare una farmacia?
ይድገሙ
11/16
ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?
© Copyright LingoHut.com 474068
Dove trovo un buon ristorante?
ይድገሙ
12/16
መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?
© Copyright LingoHut.com 474068
C’è una farmacia qui vicino?
ይድገሙ
13/16
የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 474068
Vendi riviste in inglese?
ይድገሙ
14/16
ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?
© Copyright LingoHut.com 474068
A che ora comincia il film?
ይድገሙ
15/16
አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 474068
Vorrei quattro biglietti, per favore
ይድገሙ
16/16
ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?
© Copyright LingoHut.com 474068
Il film è in inglese?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording