ጣልያንኛ ይማሩ :: ትምህርት 4 ሰላም በምድር ላይ
ፍላሽ ካርዶች
በኢጣልያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ፍቅር; ሰላም; እምነት መጣል; አክብሮት; ጓደኝነት; ቆንጆ ቀን ነው; እንኳን ደህና መጡ; ሰማዩ ያማረ ነው; ብዙ ኮከቦች አሉ; ጨረቃዋ ሙሉ ነች; ፀሀይ እወዳለሁ; ይቅርታ (ድንገት ከሰው ጋር ሲጋጩ); ምን ልርዳዎት?; ጥያቄ አለዎት?; ሰላም በምድር ላይ;
1/15
ፍቅር
Amore
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
2/15
ሰላም
Pace
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
3/15
ምን ልርዳዎት?
Serve aiuto?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
4/15
ጥያቄ አለዎት?
Hai una domanda?
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
5/15
ይቅርታ (ድንገት ከሰው ጋር ሲጋጩ)
Scusa
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
6/15
እምነት መጣል
Fiducia
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
7/15
ሰማዩ ያማረ ነው
Il cielo è bellissimo
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
8/15
ጨረቃዋ ሙሉ ነች
C’è la luna piena
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
9/15
አክብሮት
Rispetto
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
10/15
ፀሀይ እወዳለሁ
Mi piace il sole
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
11/15
ብዙ ኮከቦች አሉ
Ci sono tantissime stelle
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
12/15
ቆንጆ ቀን ነው
È una bella giornata
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
13/15
ሰላም በምድር ላይ
Pace sulla terra
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
14/15
እንኳን ደህና መጡ
Benvenuto
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
15/15
ጓደኝነት
Amicizia
- አማርኛ
- ጣልያንኛ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording