ሒንዲ ይማሩ :: ትምህርት 57 ልብስ መሸመት
የህንድኛ መዝገበ-ቃላት
በህንድኛ እንዴት ነው የምትለው? ለብሼ ማየት እችላለሁ?; የልብስ መለኪያ ክፍሉ የት ነው?; ግዙፍ; መካከለኛ; አነስተኛ; ትልቅ መጠን ነው የለበስኩት; ተለቅ ያለ መጠን አለዎት?; ትንሽ መጠን ያለው አለዎት?; ይህ በጣም ጠባብ ነው; በደምብ ይሆነኛል; ይሄን ሸሚዝ ወድጀዋለሁ; የዝናብ ልብስ ትሸጣላችሁ?; የተወሰኑ ሸሚዞችን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?; ቀለሙ አልተስማማኝም; በሌላ ቀለም አለዎት?; የዋና ልብስ ከየት ማግኘት እችላለሁ?; ሰዓቱን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?;