ዕብራይስጥ ይማሩ :: ትምህርት 106 የስራ ቃለ-መጠይቅ
የዕብራይስጥኛ መዝገበ-ቃላት
በዕብራይስጥኛ እንዴት ነው የምትለው? የጤና መድህን አገልግሎት ትሰጣላችሁ?; አዎ፣ ለስድስት ወራት እዚህ ከሰሩ በኋላ; የስራ ፈቃድ አለዎት?; የስራ ፈቃድ አለኝ; የስራ ፈቃድ የለኝም; መቼ መጀመር ይችላሉ?; በሰዓት አስር ዶላር እከፍላለሁ; በሰዓት አስር ዩሮ እከፍላለሁ; በሳምንት እከፍላለሁ; በወር; ቅዳሜ እና እሁድ እረፍት ነው; የደንብ ልብስ ይለብሳሉ;
1/12
የጤና መድህን አገልግሎት ትሰጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 473468
האם אתם מציעים ביטוח בריאות?
ይድገሙ
2/12
አዎ፣ ለስድስት ወራት እዚህ ከሰሩ በኋላ
© Copyright LingoHut.com 473468
כן, לאחר שישה חודשים של עבודה כאן
ይድገሙ
3/12
የስራ ፈቃድ አለዎት?
© Copyright LingoHut.com 473468
האם יש לך רישיון עבודה?
ይድገሙ
4/12
የስራ ፈቃድ አለኝ
© Copyright LingoHut.com 473468
יש לי רישיון עבודה
ይድገሙ
5/12
የስራ ፈቃድ የለኝም
© Copyright LingoHut.com 473468
אין לי רישיון עבודה
ይድገሙ
6/12
መቼ መጀመር ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 473468
מתי אתה יכול להתחיל?
ይድገሙ
7/12
በሰዓት አስር ዶላር እከፍላለሁ
© Copyright LingoHut.com 473468
אני משלם 10 דולרים לשעה
ይድገሙ
8/12
በሰዓት አስር ዩሮ እከፍላለሁ
© Copyright LingoHut.com 473468
אני משלם 10 אירו לשעה
ይድገሙ
9/12
በሳምንት እከፍላለሁ
© Copyright LingoHut.com 473468
אני אשלם לך לפי שבוע
ይድገሙ
10/12
በወር
© Copyright LingoHut.com 473468
לפי חודש
ይድገሙ
11/12
ቅዳሜ እና እሁድ እረፍት ነው
© Copyright LingoHut.com 473468
ימי שבת וראשון הם ימי מנוחה
ይድገሙ
12/12
የደንብ ልብስ ይለብሳሉ
© Copyright LingoHut.com 473468
אתה תלבש מדים
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording