ዕብራይስጥ ይማሩ :: ትምህርት 81 በከተማ ውስጥ መዟዟር
የዕብራይስጥኛ መዝገበ-ቃላት
በዕብራይስጥኛ እንዴት ነው የምትለው? መውጫ; መግቢያ; መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?; የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?; ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?; የኔ መውረጃ እዚህ ነው?; ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ; ሙዚየሙ የት ነው?; የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?; መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?; ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?; መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?; የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?; ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?; አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ; ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?;
1/16
መውጫ
© Copyright LingoHut.com 473443
יציאה
ይድገሙ
2/16
መግቢያ
© Copyright LingoHut.com 473443
כניסה
ይድገሙ
3/16
መጸዳጃ ቤቱ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 473443
איפה השירותים?
ይድገሙ
4/16
የአውቶቡስ ማቆሚያው የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 473443
איפה תחנת האוטובוס?
ይድገሙ
5/16
ቀጣዩ ማቆሚያ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 473443
מה התחנה הבאה?
ይድገሙ
6/16
የኔ መውረጃ እዚህ ነው?
© Copyright LingoHut.com 473443
האם זו התחנה שלי?
ይድገሙ
7/16
ይቅርታ፣ እዚህ መውረድ እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 473443
תסלח לי, אני צריך לרדת כאן
ይድገሙ
8/16
ሙዚየሙ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 473443
איפה המוזיאון?
ይድገሙ
9/16
የመመዝገቢያ ክፍያ አለው?
© Copyright LingoHut.com 473443
האם יש דמי כניסה?
ይድገሙ
10/16
መድሃኒት ቤት የት ማግኘት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 473443
איפה אני יכול למצוא בית מרקחת?
ይድገሙ
11/16
ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው?
© Copyright LingoHut.com 473443
איפה יש מסעדה טובה?
ይድገሙ
12/16
መድሃኒት ቤት በቅርብ ይገኛል?
© Copyright LingoHut.com 473443
האם יש בית מרקחת בקרבת מקום?
ይድገሙ
13/16
የእንግሊዘኛ መጽሄቶችን ትሸጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 473443
האם אתה מוכר מגזינים באנגלית?
ይድገሙ
14/16
ፊልሙ ስንት ሰዓት ይጀምራል?
© Copyright LingoHut.com 473443
באיזו שעה מתחיל הסרט?
ይድገሙ
15/16
አራት ትኬቶችን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 473443
אני רוצה ארבעה כרטיסים בבקשה
ይድገሙ
16/16
ፊልሙ በእንግሊዘኛ ነው?
© Copyright LingoHut.com 473443
האם הסרט באנגלית?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording