ዕብራይስጥ ይማሩ :: ትምህርት 57 ልብስ መሸመት
የዕብራይስጥኛ መዝገበ-ቃላት
በዕብራይስጥኛ እንዴት ነው የምትለው? ለብሼ ማየት እችላለሁ?; የልብስ መለኪያ ክፍሉ የት ነው?; ግዙፍ; መካከለኛ; አነስተኛ; ትልቅ መጠን ነው የለበስኩት; ተለቅ ያለ መጠን አለዎት?; ትንሽ መጠን ያለው አለዎት?; ይህ በጣም ጠባብ ነው; በደምብ ይሆነኛል; ይሄን ሸሚዝ ወድጀዋለሁ; የዝናብ ልብስ ትሸጣላችሁ?; የተወሰኑ ሸሚዞችን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?; ቀለሙ አልተስማማኝም; በሌላ ቀለም አለዎት?; የዋና ልብስ ከየት ማግኘት እችላለሁ?; ሰዓቱን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?;
1/17
ለብሼ ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 473419
אני יכול למדוד?
ይድገሙ
2/17
የልብስ መለኪያ ክፍሉ የት ነው?
© Copyright LingoHut.com 473419
איפה חדר ההלבשה?
ይድገሙ
3/17
ግዙፍ
© Copyright LingoHut.com 473419
גדול
ይድገሙ
4/17
መካከለኛ
© Copyright LingoHut.com 473419
בינוני
ይድገሙ
5/17
አነስተኛ
© Copyright LingoHut.com 473419
קטן
ይድገሙ
6/17
ትልቅ መጠን ነው የለበስኩት
© Copyright LingoHut.com 473419
המידה שלי היא לארג'
ይድገሙ
7/17
ተለቅ ያለ መጠን አለዎት?
© Copyright LingoHut.com 473419
האם יש לך מידה גדולה יותר?
ይድገሙ
8/17
ትንሽ መጠን ያለው አለዎት?
© Copyright LingoHut.com 473419
האם יש לך מידה קטנה יותר?
ይድገሙ
9/17
ይህ በጣም ጠባብ ነው
© Copyright LingoHut.com 473419
זה הדוק מדי
ይድገሙ
10/17
በደምብ ይሆነኛል
© Copyright LingoHut.com 473419
זה יושב עליי טוב
ይድገሙ
11/17
ይሄን ሸሚዝ ወድጀዋለሁ
© Copyright LingoHut.com 473419
אני אוהב את החולצה הזו
ይድገሙ
12/17
የዝናብ ልብስ ትሸጣላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 473419
האם אתה מוכר מעילי גשם?
ይድገሙ
13/17
የተወሰኑ ሸሚዞችን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 473419
האם תוכל להראות לי כמה חולצות?
ይድገሙ
14/17
ቀለሙ አልተስማማኝም
© Copyright LingoHut.com 473419
הצבע לא מתאים לי
ይድገሙ
15/17
በሌላ ቀለም አለዎት?
© Copyright LingoHut.com 473419
האם יש לך אותו בצבע אחר?
ይድገሙ
16/17
የዋና ልብስ ከየት ማግኘት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 473419
איפה אני יכול למצוא בגד ים?
ይድገሙ
17/17
ሰዓቱን ሊያሳዩኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 473419
האם תוכל להראות לי את השעון?
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording