ጆርጂያን ይማሩ :: ትምህርት 71 ሬስቶራንት ውስጥ
የጆርጂያኛ መዝገበ-ቃላት
በጆርጂያንኛ እንዴት ነው የምትለው? ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን; ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን; ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?; ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?; ምን ያካትታል?; ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?; የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?; የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?; ምን መመገብ ይፈልጋሉ?; የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?; የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ; ምን አይነት ስጋ አላችሁ?; ናፕኪን እፈልጋለሁ; የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?; ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?; አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?;
1/16
ለአራት ሚሆን ጠረጴዛ እንፈልጋለን
© Copyright LingoHut.com 473058
ჩვენ გვჭირდება მაგიდა ოთხზე (chven gvch’irdeba magida otkhze)
ይድገሙ
2/16
ለሁለት የሚሆን ጠረጴዛ መያዝ እንፈልግጋለን
© Copyright LingoHut.com 473058
მსურს ორ ადამიანზე მაგიდის დაჯავშნა (msurs or adamianze magidis dajavshna)
ይድገሙ
3/16
ዝርዝሩን ማየት እችላለሁ?
© Copyright LingoHut.com 473058
თუ შეიძლება მენიუ მომიტანეთ (tu sheidzleba meniu momit’anet)
ይድገሙ
4/16
ምን እንዲሆን ይመክሩኛል?
© Copyright LingoHut.com 473058
რას გვირჩევთ? (ras gvirchevt)
ይድገሙ
5/16
ምን ያካትታል?
© Copyright LingoHut.com 473058
რა შედის? (ra shedis)
ይድገሙ
6/16
ከሰላጣ ጋር ነው ሚመጣው?
© Copyright LingoHut.com 473058
სალათიც შედის? (salatits shedis)
ይድገሙ
7/16
የዕለቱ ሾርባ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 473058
დღის წვნიანი რა გაქვთ? (dghis ts’vniani ra gakvt)
ይድገሙ
8/16
የዕለቱ ልዩ ምግብ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 473058
რა არის დღევანდელი სპეციალური კერძი? (ra aris dghevandeli sp’etsialuri k’erdzi)
ይድገሙ
9/16
ምን መመገብ ይፈልጋሉ?
© Copyright LingoHut.com 473058
რას მიირთმევთ? (ras miirtmevt)
ይድገሙ
10/16
የዕለቱ ማጣጣሚያ ምንድነው?
© Copyright LingoHut.com 473058
დღის დესერტი (dghis desert’i)
ይድገሙ
11/16
የአካባቢውን ምግብ መሞከር እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 473058
ადგილობრივი კერძის გასინჯვა მინდა (adgilobrivi k’erdzis gasinjva minda)
ይድገሙ
12/16
ምን አይነት ስጋ አላችሁ?
© Copyright LingoHut.com 473058
რა სახის ხორცი გაქვთ? (ra sakhis khortsi gakvt)
ይድገሙ
13/16
ናፕኪን እፈልጋለሁ
© Copyright LingoHut.com 473058
ხელსახოცი მჭირდება (khelsakhotsi mch’irdeba)
ይድገሙ
14/16
የተወሰነ ውሃ ልትጨምርልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 473058
შეგიძლიათ წყალი დამიმატოთ? (shegidzliat ts’q’ali damimat’ot)
ይድገሙ
15/16
ጨውን ሊያቀብሉኝ ይችላሉ?
© Copyright LingoHut.com 473058
შეგიძლიათ მარილი მომაწოდოთ? (shegidzliat marili momats’odot)
ይድገሙ
16/16
አትክልት ልታመጣልኝ ትችላለህ?
© Copyright LingoHut.com 473058
შეგიძლიათ ხილი მომიტანოთ? (shegidzliat khili momit’anot)
ይድገሙ
Enable your microphone to begin recording
Hold to record, Release to listen
Recording